ስለኩላሊት ካንሰር
(Renal cell cancer) በጥቂቱ እነሆ:- መግቢያ፦ በአሁኑ ጊዜ የኩላሊት ካንሰር(incidence) እየጨመረ ቢመጣም ገዳይነቱ ግን እየቀነሰ መምጣቱን ጥናቶች ያሳያሉ። ይህም ሊሆን የቻለው ህብረተሰቡ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ምርመራ የማድረግ ልምድ ማዳበሩና በቀላል ምርመራ ማወቅ በመቻሉ በጊዜ ህክምናው ስለሚሰጥ ነው። ለኩላሊት ካንሰር አጋላጭ ነገሮች(risk factors) 1) እድሜ መጨመር(ageing) በተለይ 60 እና 70ዎቹ የዕድሜ ክልል ላይ የመከሰት ዕድሉ […]