ቃር (የደረት ማቃጠል) Acidc Reflux Disease
#ቃር /Heartburn • ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ የተለመደም ችግር ነው። በደረት አካባቢ የማቃጠል ስሜት መሰማት በአብዛኛው ከምግብ በኃላ እና እንቅልፍ ስንተኛ የሚብስ ነው። ይህም የሚከሰተው የጨጓራ ውስጥ አሲድ ወደ ላይኛው የምግብ አስተላላፊ ቱቦ ሲገባ ነው። ✔ ለቃር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች? • ቅመም የበዛባቸው […]
ቃር (የደረት ማቃጠል) Acidc Reflux Disease Read More »