የጀርባ_ህመም

• የጀርባ ህመም በአለማችን ከ5 ሰዎች 3 ሰዎችን ያጠቃል። ብዙ ሰዎችን ከስራቸው ሳይቀር የሚያስተጐጉልና ወደ ህክምና ቦታ እንድመላለሱ የሚያደርግ ከባድ ችግር ነው። • በተለያየ አደጋ፡ አግባብ ባልሆነ የአካል እንቅስቃሴ፡ በተዛባ አቀማመጥና አተኛኘትና በተለያዩ ህመሞች ችግሩ ይፈጠራል። • የጀርባ ህመም በማንኛውም የእድሜ ክልል ቢፈጠርም በእድሜ የገፉ፡ እርጉዞችና የነርቭ ኢንፌክሽን ያለባቸው ላይ ጎላ ያለ ነው። • ቀድሞ […]

የጀርባ_ህመም Read More »