የአፍንጫ_ውስጥ_ግድግዳ_ለምን_ይደርቃል? መፍትሔውስ ምንድን ነው
• አፍንጫ የውጨኛው ዋና የመተፈሻ ክፍል ነው። አየር ወደ ሰውነታችን የሚገባው በአፍንጫ በኩል ነው። ሰዎችም አየርን በአፍጫቸው እንጅ በአፍ በኩል እንድያስገቡ አይመከርም። • አፍንጫ አየርን ወደ ሰውነታችን ሲያስገባ በዋናነት ሶስት ነገሮችን በማከናወን ነው። 1ኛ፡ ደረቅ አየርን በማርጠብ 2ኛ፡ ቀዝቃዛ አየርን በማሞቅ 3ኛ፡ ትቢያ ወይም ባዕድ የያዘ አየርን በማጣራት • የአፍንጫችን የውስጥ ግድግዳ በየቀኑ ዝልግልግ፣ የሙጫ […]
የአፍንጫ_ውስጥ_ግድግዳ_ለምን_ይደርቃል? መፍትሔውስ ምንድን ነው Read More »