የስኳር ህመም መሰረታዊ ትምህርቶች ትርጓሜ፦ የስኳር ህመም ማለት በደማችን ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን መጨመር ማለት ነው። የህመሙ ስርጭት፦ በአለማችን ብሎም በሀገራችን በፍጥነት እየጨመረ ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ በአማካኝ ከ አስር ሰወች አንድ ሰው የስኳር ህመም አለበት ተብሎ ይገመታል።3/4 የሚሆነው ታማሚ በታዳጊ ሀገሮች ይገኛል። ከእነዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉ ህመሙ እንዳለባቸው አያቁም። የስኳር ህመም አይነቶች 1) አይነት አንድ […]