• የጀርባ ህመም በአለማችን ከ5 ሰዎች 3 ሰዎችን ያጠቃል። ብዙ ሰዎችን ከስራቸው ሳይቀር የሚያስተጐጉልና ወደ ህክምና ቦታ እንድመላለሱ የሚያደርግ ከባድ ችግር ነው።
• በተለያየ አደጋ፡ አግባብ ባልሆነ የአካል እንቅስቃሴ፡ በተዛባ አቀማመጥና አተኛኘትና በተለያዩ ህመሞች ችግሩ ይፈጠራል።
• የጀርባ ህመም በማንኛውም የእድሜ ክልል ቢፈጠርም በእድሜ የገፉ፡ እርጉዞችና የነርቭ ኢንፌክሽን ያለባቸው ላይ ጎላ ያለ ነው።
• ቀድሞ ይሰሩት የነበረ ከባድ ስራ፡ የድስክ መንሸራተትና የጀርባ ላይ አደጋ እድሜ ሲጨምር የጀርባ ህመም እንድባባስ ያደርጋሉ።
• ጀርባ ከአጥንት፡ ከጅማት፡ ከጡንቻ፡ ከነርቭ፡ ከደም ቱቦና ከሌሎችም የተዋቀረ ነው።
የጀርባ_ህመም_ምክንያቶች
• የድስክ መንሸራተት
• የተዛባ የሰውነት ቁመና
• አደጋ ወይም ምት
• የጀርባ ውልቃትና ወለምታ
• የጅማት መጨማደድናመለጠጥ
• የድስክ ጉዳት
• ስብራት
• መውደቅ
• ከባድ ነገሮች በዘፈቀደ ማንሳት፡ ማውጣት፡ ማውረድና ማንቀሳቀስ
• የድስክ መጉበጥና ማበጥ
• የነርቭ መጐዳት
• የጅማት ኢንፌክሽን
• የአጥንት መሳሳት
• የኩላሊት ችግር
• ለብዙ ሰአት መቀመጥና መቆም
• ብዙ ሰአት ኮምፒውተር ላይ ማታኮር
• ብዙ ሰአት በጀርባና በደረት መተኛት
• የጀርባ ካንሰር
• የዳሌ አጥንት ዙሪያ ኢንፌክሽን
• የነርቭ ኢንፌክሽን
አነሳሽ_ችግሮች
• የስራ አይነት
• እርግዝና
• እርጅና
• ዘር
• ማጤስ
• ውፍረት
• የአጥንት መሳሳት
• የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ
የጀርባ_ህመም_ምልክት
• የደርባ ቁርጥማትና ህመም
• ክብደት መቀነስ
• ትኩሳት
• እብጠት
• የእግር ህመምና እብጠት
• የጉልበት ህመም
• ለመሽናት መቸገር
• መደንዘዝ
• ሽንትና ሰገራን መልቀቅ
• መጥፎ የጀርባ ስሜት
• መልፈስፈስ
#ውድ የኢንፎ ሄልዝ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች የጀርባ ህመም ሲሰማዎት ፈጥነው የጤና ባለሙያ ያማክሩ። የጀርባ ህመም እንዳያጠቃዎት ከላይ የተዘረዘሩትን ምክንያቶች ተረድተው ከእነዚህ ምክናየቶች እራሰዎትን ያርቁ። ይጠንቀቁ።
#ወደህክምና ቦታ ሄደው ባለሙያ ሲያማክሩ በተለያየ መንገድ ምርመራ ስለሚደረግለዎት የችግሩ መጠንና ስፋት ተለይቶ ስለሚታወቅ ችግሩ እንዳይባባስና በቀላሉ እንድያገግሙ ይረዳዎታል።
ህክምናው
• ብዙ ጊዜ እረፍት ማድረግ ይመከራል። ዋናውም መፍትሔ ነው።
የቤት_ውስጥ_ህክምናው
1. ህመም ማስታገሻ መጠቀም
2. ምቅ ያለ ውሀ በፕላስቲክ ከረጢት አድርጎ ጀርባ ላይ ማድረግ
3. በረዶ በፕላስቲክ ከረጢት አድርጎ ህመም ያለበት ቦታ ላይ ማድረግ
4. ጀርባን መታሸት
በጤና ባለሙያ ከታዩ በኋላ እንደ አስፈላጊነቱ መድሐኒት፣ ስፖርት እና ፊዚዎቴራፒ ይታቀዝለዎታል።
አስታውሱ:
• በጀርባዎ እና በደረተዎ ከቻሉ አይተኙ። መጠነኛ የአካል እንቅስቃሴ ያስፈልገዎታል። ክብደት ቀንሱ። የጤና ምርመራ ያድርጉ
#የጀርባ_ህመም
• የጀርባ ህመም በአለማችን ከ5 ሰዎች 3 ሰዎችን ያጠቃል። ብዙ ሰዎችን ከስራቸው ሳይቀር የሚያስተጐጉልና ወደ ህክምና ቦታ እንድመላለሱ የሚያደርግ ከባድ ችግር ነው።
• በተለያየ አደጋ፡ አግባብ ባልሆነ የአካል እንቅስቃሴ፡ በተዛባ አቀማመጥና አተኛኘትና በተለያዩ ህመሞች ችግሩ ይፈጠራል።
• የጀርባ ህመም በማንኛውም የእድሜ ክልል ቢፈጠርም በእድሜ የገፉ፡ እርጉዞችና የነርቭ ኢንፌክሽን ያለባቸው ላይ ጎላ ያለ ነው።
• ቀድሞ ይሰሩት የነበረ ከባድ ስራ፡ የድስክ መንሸራተትና የጀርባ ላይ አደጋ እድሜ ሲጨምር የጀርባ ህመም እንድባባስ ያደርጋሉ።
• ጀርባ ከአጥንት፡ ከጅማት፡ ከጡንቻ፡ ከነርቭ፡ ከደም ቱቦና ከሌሎችም የተዋቀረ ነው።
#የጀርባ_ህመም_ምክንያቶች
• የድስክ መንሸራተት
• የተዛባ የሰውነት ቁመና
• አደጋ ወይም ምት
• የጀርባ ውልቃትና ወለምታ
• የጅማት መጨማደድናመለጠጥ
• የድስክ ጉዳት
• ስብራት
• መውደቅ
• ከባድ ነገሮች በዘፈቀደ ማንሳት፡ ማውጣት፡ ማውረድና ማንቀሳቀስ
• የድስክ መጉበጥና ማበጥ
• የነርቭ መጐዳት
• የጅማት ኢንፌክሽን
• የአጥንት መሳሳት
• የኩላሊት ችግር
• ለብዙ ሰአት መቀመጥና መቆም
• ብዙ ሰአት ኮምፒውተር ላይ ማታኮር
• ብዙ ሰአት በጀርባና በደረት መተኛት
• የጀርባ ካንሰር
• የዳሌ አጥንት ዙሪያ ኢንፌክሽን
• የነርቭ ኢንፌክሽን
#አነሳሽ_ችግሮች
• የስራ አይነት
• እርግዝና
• እርጅና
• ዘር
• ማጤስ
• ውፍረት
• የአጥንት መሳሳት
• የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ
#የጀርባ_ህመም_ምልክት
• የደርባ ቁርጥማትና ህመም
• ክብደት መቀነስ
• ትኩሳት
• እብጠት
• የእግር ህመምና እብጠት
• የጉልበት ህመም
• ለመሽናት መቸገር
• መደንዘዝ
• ሽንትና ሰገራን መልቀቅ
• መጥፎ የጀርባ ስሜት
• መልፈስፈስ
#ውድ የኢንፎ ሄልዝ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች የጀርባ ህመም ሲሰማዎት ፈጥነው የጤና ባለሙያ ያማክሩ። የጀርባ ህመም እንዳያጠቃዎት ከላይ የተዘረዘሩትን ምክንያቶች ተረድተው ከእነዚህ ምክናየቶች እራሰዎትን ያርቁ። ይጠንቀቁ።
#ወደህክምና ቦታ ሄደው ባለሙያ ሲያማክሩ በተለያየ መንገድ ምርመራ ስለሚደረግለዎት የችግሩ መጠንና ስፋት ተለይቶ ስለሚታወቅ ችግሩ እንዳይባባስና በቀላሉ እንድያገግሙ ይረዳዎታል።
#ህክምናው
• ብዙ ጊዜ እረፍት ማድረግ ይመከራል። ዋናውም መፍትሔ ነው።
•
#የቤት_ውስጥ_ህክምናው
1. ህመም ማስታገሻ መጠቀም
2. ምቅ ያለ ውሀ በፕላስቲክ ከረጢት አድርጎ ጀርባ ላይ ማድረግ
3. በረዶ በፕላስቲክ ከረጢት አድርጎ ህመም ያለበት ቦታ ላይ ማድረግ
4. ጀርባን መታሸት
#በጤና ባለሙያ ከታዩ በኋላ እንደ አስፈላጊነቱ መድሐኒት፣ ስፖርት እና ፊዚዎቴራፒ ይታቀዝለዎታል።
#አስታውሱ:
• በጀርባዎ እና በደረተዎ ከቻሉ አይተኙ። መጠነኛ የአካል እንቅስቃሴ ያስፈልገዎታል። ክብደት ቀንሱ። የጤና ምርመራ ያድርጉ።