Author name: Minab Studio

We are heading to the future!

Cash Flow

የገንዘብ አስተዳደር እና ፍሰት (Cash Flow)

ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ወደ 80% የሚጠጉ ጀማሪ ቢዝነሶች ወይም ስታርት አፕስ (start ups) ከአምስት አመታት በላይ በቢዝነስ አለም መቆየት አይችሉም። 20% የሚሆኑቱ ብቻ የሚገጥሟቸውን ችግሮች ተቁቁመው ከአምስት አመታት በላይ ይዘልቃሉ። አንድ ምሳሌ እንውሰድ።

የገንዘብ አስተዳደር እና ፍሰት (Cash Flow) Read More »

ማይግሬን ወይም ከፍተኛ የእራስ ምታት እና መፍትሄወች

ማይግሬን የአዕምሮ መቃወስ ችግር ሲሆን ከፍተኛ በሆነ እና በድግግሞሽ በሚከሰት የራስ ምታት የታጀበ ነው። በርግት ከራስ ምታት ጋር የጠበቀ ተዛምዶ ያለው ቢሆንም ከራስ ምታት በጣም ይለያል። ከራስ ምታቱ በተጨማሪም ትኩሳት፣ ማቅለሽለሽ እንዲሁም ለብርሀን እና ድምጽ በጣም ሴንሴቲቭ መሆንን የመሳሰሉ ምልክቶች አሉት። ማይግሬን በተነሳ ጊዜ ከሰዓታት እስከ ሶስት ቀናት ድረስ ሊቆይ ይችላል። ህመሙ በተከሰተ ጊዜ የሚደረጉ

ማይግሬን ወይም ከፍተኛ የእራስ ምታት እና መፍትሄወች Read More »

ህልም ከ እውነት ጋር ያለው ግንኙነት ምንድን ነው?

ህልም ምንድን ነው? መነሻውስ ምን ይሆን? ለምን ያለፈቃዳችን እናልማለን? ለማለም በፈለግን ጊዜ ለምን አናገኘውም? ህልማችንን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን? ይህንን እና መሰል ጥያቄዎች የሰው ልጆችን ከጥንት ጀምሮ በብዙ ሲያነጋግሩ እና ሲያፈላስፉ ኖረዋል። ቢሆንም ግን ከነገሱ ውስብስብነት የተነሳ ይሄ ነው የሚባል ተጨባጭ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ አልተቻለም። ቢሆንም ግን የተለያዩ ትውፊቶች እና ሀይማኖቶች ስለ ህልም ምንነት እና አተረጓጎም

ህልም ከ እውነት ጋር ያለው ግንኙነት ምንድን ነው? Read More »

አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እና የ ሰው ልጅ ላይ እያመጣ ያለው ለውጥ

በአንዳንድ ሰዎች ዘንድ እንደ ተአምር በሌሎች እንደ ትንግርት በተቀሩት ደግሞ እንደ ትልቅ ሰው ሰራሽ የወደፊቱ የምድር ፈተና ይታያል። አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ። የበሽተኞችን መረጃ ከመመዘን እስከ መድሀኒት መቀመም ፣ ሰዎችን ከማዝናናት ትልልቅ ቀዶ ጥገናዎች እስከ ማካሄድ እንዲሁም በደህንነት ዘርፍ ፣ በንግድ፣ በፖለቲካ፣ በትምህርት፣ በመዝናኛ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ያልዳሰሰው የሰው ልጅ እንቅስቃሴ የለም። ከምናስበው በላይ ኤአይ አጠገባችን ደጃችን ያንም

አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እና የ ሰው ልጅ ላይ እያመጣ ያለው ለውጥ Read More »

ገንዘብን የመቆጠብ ወሳኝ መንገዶች

ገንዘብ ጥሩ አገልጋይ መጥፎ ጌታ ነው ይባላል። ጥሩ አገልጋይ ያስባለው በአግባቡ ጥቅም ላይ ካዋልነው የፈለግነውን የምንሸምትበት፣ ህልማችንን የምናሳካበት፣ መሰረታዊ ፍላጎቶቻችንን የምናሟላበት፣ ለጤናችን የሚያስፈልጉ መድሀኒቶችን የምንገዛበት ከዚህም አልፎ የምንዝናናበት፣ የምናጌጥበት መልሰን ስራ ላይ ብናውለው ደግሞ የምናተርፍበት መሆኑ ነው። መጥፎ ጌታ ያስባለው ደግሞ ከመገልገያነት አልፎ እኛነታችንንን የሚገዛ ከሆነ አዕምሯችን ከሰባዊነት ይልቅ ገንዘብን በልባችን ካነገሰ ጨካኞች፣ ለሰው ደንታ

ገንዘብን የመቆጠብ ወሳኝ መንገዶች Read More »

በማለዳ የመነሳትን ልምድን ማዳበር

ስንት ጊዜ ይሆን ማልደው ለመነሳት አስበው፤ የማንቂያ ደውል(Alarm) ቀጥረው ልክ የማንቂያ ደውሉ ሲጮኽ ዘግተው ለሽ ያሉት? ለምን ይሆን በጠዋት የመነሳትን ልምድ የምንፈልገውን ያህል ያቃተን? እናስባለን ግን አልተገበርነውም ብዙ ጥረናል ግን እንዳሳብነው ያህል አልሆነልንም። ይሄ ነገር የአብዛኛዎቻችንን ጓዳ ያንኳኳ ችግር ነው። ምናልባትም ልምዱን ለማዳበር የተጠቀምነው ልክ አለመሆን ውጤታማ እንዳንሆን ሳያደርግ አይቀርም። በዛሬው ቪዲዮ ይህን አንስተን ውጤታማ

በማለዳ የመነሳትን ልምድን ማዳበር Read More »