Author name: Minab Studio

We are heading to the future!

አለርጅን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን

አለርጂ ምንድን ነው? አለርጂ ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው እና በሽታን ለመከላከል እንዲሁም ለመቋቋም የሚሰራውን Immune systemማችን አንዳንድ ነገሮችን ሴንስ በሚያደርግበት ጊዜ የሚሰጠው ምላሽ ነው። እነዚህ ነገሮች ያን ያህል ጉዳት የሌላቸው ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ። ሰውነታችን ግን እንደ ስጋት ከቆጠራቸው እነሱን ለመቃወም የተለያዩ ለውጦችን ያሳያል። እነዚህ ለውጦች ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት፣ የአይን መቅላት፣ በተለያየ የሰውነት ክፍል ላይ ማሳከክ፣ […]

አለርጅን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን Read More »

ቀለማት ከምድረገፅ ቀስ በቀስ የየጠፉ ያለበት ሚስጥር

እስቲ በዙሪያችሁ ያሉ የተለያዩ ህንጻዎችን፣ መኪናዎችን እና መገልገያ መሳሪያዎችን ለማጤን ሞክሩ። በእርግጠኝነት ተፈጥሮአዊ ከሆኑ ነገሮች ውጭ ያሉ በዙሪያችሁ ያሉ ነገሮች ልብሳችሁን ጨምሮ በብዛት ጥቁር ፣ ነጭ ወይም ብረታማ ቀለም ያላቸው ናቸው። ምናልባትም ጊዜን ወደ ኋላ ተጉዘን ለመመልከት ብንችል እና የዛሬ 300 ወይም 400 አመታት ብንመለስ አካባቢያችሁን ከአሁኑ በተሻለ በቀለማት አሸብርቆ እናገኘዋለን። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየወጡ

ቀለማት ከምድረገፅ ቀስ በቀስ የየጠፉ ያለበት ሚስጥር Read More »

ርካሽ ነገር ውድ ነው ፤ ውድ ነገር ደግሞ ርካሽ ነው

ርዕሱን እንዲሁ በጨረፍታ ላየው ሰው ስህተት ሊመስል ይችላል። ምን ያህሎቻችሁ ግን የዚህን ነገር እውነታ ተገንዝባችኋል? በዚህ ሁሉም ነገር ከዕለት ወደ ዕለት እየተወደደ እየጨመረ ባለበት ጊዜ ግዚዎቻችሁን እንዴት ነው የምትፈጽሙት? አብዛኛውን ጊዜ የምትገዙት ርካሽ የሆነ ዋጋ ያለውን ነገር ወይስ ውድ የሆነውን ነው የምትገዙት? እንበል እና ጫማ ለመግዛት ፈልጋችሁ ወደ አንድ የጫማ መደብር አመራችሁ። በዚያም ሻጩ የተለያዩ

ርካሽ ነገር ውድ ነው ፤ ውድ ነገር ደግሞ ርካሽ ነው Read More »

ዴጃቩ ወይም የቀን መመሳሰል እና ድግግሞሽ

አንዳንድ ጊዜ ከዚህ በፊት ሄዳችሁበት የማታውቁት ቦታ ላይ ልክ ከዚህ በፊት የምታውቁት ያህል ተሰምቷችሁ ያውቃል? ወይም ደግሞ አድርጋችሁ የማታውቁት ነገር ልክ አድርጋችሁት እንደምታውቁ ያህል ተሰምቷችሁ ያውቃል? በአለም ላይ ካለው ሰው ውስጥ ከ60-80% የሚሆኑት በህይወታቸው ቢያንስ ለአንድ ጊዜ እንዲህ ተሰምቷቸው ያውቃል። ይሄ ሁነት ዲዣ- ቩ በመባል ይታወቃል።  ይሄ ሁነት ለመጀመሪያ ጊዜ ዲዣ- ቩ የሚለውን ስያሜ ያገኘው

ዴጃቩ ወይም የቀን መመሳሰል እና ድግግሞሽ Read More »

ግራኝ እጅ መሆንና ተያያዠ እውነታወች

ለመጻፍ፣ ስራ ለመስራት፣ እቃ ለማንሳት አዘውትራችሁ የምትጠቀሙት የትኛውን እጃችሁን ነው? የግራ እጃችሁን ወይስ የቀኝ እጃችሁን? የግራ እጃችሁን ከሆነ ግራኝ ናችሁ ማለት ነው። ግራኝ የሆነ ሰውስ ታውቃላችሁ ? ሰዎች ለምን ግራኝ ወይም ቀኝ ሆነው እንደሚወለዱ ሙሉ በሙሉ የሚያስረዳ የሳይንስ ግኝት እስካሁን ድረስ ባይገኝም ከዘረመል እና ከአካባቢያዊ ሁኔታ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል አጥኚዎች ይናገራሉ። ከሳይንሳዊ ጥናቶች ወጣ ስንል

ግራኝ እጅ መሆንና ተያያዠ እውነታወች Read More »

ቋንቋ አስተሳሰባችንን ይቀይራል?

የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጡራን በተለየ እርስ በርሱ የሚግባባበት ረቂቅ የሆነ ቋንቋ አለው። በርግጥ እንሣትም የሚግባቡት መንገድ አላቸው። ነገር ግን የእነሱ መግባቢያ በጊዜ ሂደት እና በዘመናት ውስጥ ለውጥ እንዲሁም እድገት የሌለው ድምጸት ነው። ላም “ሙኡኡ” ፣ ውሻም “ውውው” ፣ ድመትም “ሚያው ” ከማለት ያለፈ ሰፊ መልዕክት የሚያዝል፣ የሚጻፍ፣ ለሌላ ትውልድ የሚሻገር እና ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚሻሻል

ቋንቋ አስተሳሰባችንን ይቀይራል? Read More »

አለምን እያስጨነቀ ያለው የኒውክሌር አብዮት

ኒውክሌር የአለማችንን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ ግንኙነቶች በሙሉ በአጭር ጊዜ የለወጠ ክስተት ነው። በኒውክሌር ጨለማ ያጠላባቸው ከተሞች ብርሀንን እንዲያገኙ እና ትላልቅ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ስራቸውን እንዲሰሩ ማድረግ ቢቻልም በኒውክሌር ምክኒያት ከተሞች ወድመዋል፣ ህይወትም ጠፍቷል። ግን ኒውክሌር ምንድን ነው? እንዴትስ ይህንን ያህል ተጽዕኖ በአለማችን ላይ ሊኖረው ቻለ? ኒውክሌር ወይም የኒውክሌር ሀይል ማለት የኒውክሌር አጸገብሮት (reaction)ን በመጠቀም

አለምን እያስጨነቀ ያለው የኒውክሌር አብዮት Read More »