Explained

ቋንቋ አስተሳሰባችንን ይቀይራል?

የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጡራን በተለየ እርስ በርሱ የሚግባባበት ረቂቅ የሆነ ቋንቋ አለው። በርግጥ እንሣትም የሚግባቡት መንገድ አላቸው። ነገር ግን የእነሱ መግባቢያ በጊዜ ሂደት እና በዘመናት ውስጥ ለውጥ እንዲሁም እድገት የሌለው ድምጸት ነው። ላም “ሙኡኡ” ፣ ውሻም “ውውው” ፣ ድመትም “ሚያው ” ከማለት ያለፈ ሰፊ መልዕክት የሚያዝል፣ የሚጻፍ፣ ለሌላ ትውልድ የሚሻገር እና ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚሻሻል […]

ቋንቋ አስተሳሰባችንን ይቀይራል? Read More »

አለምን እያስጨነቀ ያለው የኒውክሌር አብዮት

ኒውክሌር የአለማችንን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ ግንኙነቶች በሙሉ በአጭር ጊዜ የለወጠ ክስተት ነው። በኒውክሌር ጨለማ ያጠላባቸው ከተሞች ብርሀንን እንዲያገኙ እና ትላልቅ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ስራቸውን እንዲሰሩ ማድረግ ቢቻልም በኒውክሌር ምክኒያት ከተሞች ወድመዋል፣ ህይወትም ጠፍቷል። ግን ኒውክሌር ምንድን ነው? እንዴትስ ይህንን ያህል ተጽዕኖ በአለማችን ላይ ሊኖረው ቻለ? ኒውክሌር ወይም የኒውክሌር ሀይል ማለት የኒውክሌር አጸገብሮት (reaction)ን በመጠቀም

አለምን እያስጨነቀ ያለው የኒውክሌር አብዮት Read More »