ራስምታት አለበዎት?
እንግዳውስ ይሄው በጥሞና ያንብቡት። መልዕክቱን ከወደዱት ለሌሎች ሸር ማድረግን አይርሱ። እናመሰግናለን!!! #የራስምታት • የራስ ምታት በጣም የተለመደና ብዙ ሰዉን የሚያጠቃ የጤና ችግር ነው። ዘር፡ ቀለምና ፆታ ሳይለይ የብዙዎችን ሰላም የሚነሳ ሲሆን እንደ አለም ጤና ጅርጅት(WHO) መረጃ ከሆነ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የአለም ህዝብብም በዚህ ችግር ተጠቂ ነው። • #ራስምታት ብዙ ጊዜ የጭንቀት፡ የውጥረት፡ የስሜት መጎዳትና የሌላ […]