Hawassa City Police Address Social Media Misrepresentations

The Hawassa City Police warned individuals using social media to tarnish the city’s image from their actions. Inspector Melkamu Ayalew highlighted ongoing efforts to monitor and address individuals disrupting peace through social media misrepresentations of Hawassa City Police. The police’s commitment to maintaining peace and upholding law and order amidst challenges was emphasized, urging the […]

Hawassa City Police Address Social Media Misrepresentations Read More »

Tigray Interim Administration Calls for Amhara Region to Assume Responsibility

The interim administration of Tigray has stated that the Amhara region will take full responsibility for any actions following the incorporation of Tigrayan lands into the Amhara region, as well as the application of the education system on these lands. The statement highlights ongoing grievances and suggests that the federal government should address the situation

Tigray Interim Administration Calls for Amhara Region to Assume Responsibility Read More »

Addis Ababa Power Line Rerouting for Corridor Project Causes Outages

The Ethiopian Electric Utility announced ongoing power line rerouting works in Addis Ababa due to a corridor project and related construction activities. Residents are advised to take necessary precautions as these works may cause partial or full power outages in various city areas. The Utility apologizes for any service disruptions and urges public patience. Addis

Addis Ababa Power Line Rerouting for Corridor Project Causes Outages Read More »

የስኳር ህመም መሰረታዊ ትምህርቶች ትርጓሜ፦ የስኳር ህመም ማለት በደማችን ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን መጨመር ማለት ነው። የህመሙ ስርጭት፦ በአለማችን ብሎም በሀገራችን በፍጥነት እየጨመረ ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ በአማካኝ ከ አስር ሰወች አንድ ሰው የስኳር ህመም አለበት ተብሎ ይገመታል።3/4 የሚሆነው ታማሚ በታዳጊ ሀገሮች ይገኛል። ከእነዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉ ህመሙ እንዳለባቸው አያቁም። የስኳር ህመም አይነቶች 1) አይነት አንድ

Read More »

የአፍንጫ_ውስጥ_ግድግዳ_ለምን_ይደርቃል? መፍትሔውስ ምንድን ነው

• አፍንጫ የውጨኛው ዋና የመተፈሻ ክፍል ነው። አየር ወደ ሰውነታችን የሚገባው በአፍንጫ በኩል ነው። ሰዎችም አየርን በአፍጫቸው እንጅ በአፍ በኩል እንድያስገቡ አይመከርም። • አፍንጫ አየርን ወደ ሰውነታችን ሲያስገባ በዋናነት ሶስት ነገሮችን በማከናወን ነው። 1ኛ፡ ደረቅ አየርን በማርጠብ 2ኛ፡ ቀዝቃዛ አየርን በማሞቅ 3ኛ፡ ትቢያ ወይም ባዕድ የያዘ አየርን በማጣራት • የአፍንጫችን የውስጥ ግድግዳ በየቀኑ ዝልግልግ፣ የሙጫ

የአፍንጫ_ውስጥ_ግድግዳ_ለምን_ይደርቃል? መፍትሔውስ ምንድን ነው Read More »

የጀርባ_ህመም

• የጀርባ ህመም በአለማችን ከ5 ሰዎች 3 ሰዎችን ያጠቃል። ብዙ ሰዎችን ከስራቸው ሳይቀር የሚያስተጐጉልና ወደ ህክምና ቦታ እንድመላለሱ የሚያደርግ ከባድ ችግር ነው። • በተለያየ አደጋ፡ አግባብ ባልሆነ የአካል እንቅስቃሴ፡ በተዛባ አቀማመጥና አተኛኘትና በተለያዩ ህመሞች ችግሩ ይፈጠራል። • የጀርባ ህመም በማንኛውም የእድሜ ክልል ቢፈጠርም በእድሜ የገፉ፡ እርጉዞችና የነርቭ ኢንፌክሽን ያለባቸው ላይ ጎላ ያለ ነው። • ቀድሞ

የጀርባ_ህመም Read More »

ስለኩላሊት ካንሰር

(Renal cell cancer) በጥቂቱ እነሆ:- መግቢያ፦ በአሁኑ ጊዜ የኩላሊት ካንሰር(incidence) እየጨመረ ቢመጣም ገዳይነቱ ግን እየቀነሰ መምጣቱን ጥናቶች ያሳያሉ። ይህም ሊሆን የቻለው ህብረተሰቡ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ምርመራ የማድረግ ልምድ ማዳበሩና በቀላል ምርመራ ማወቅ በመቻሉ በጊዜ ህክምናው ስለሚሰጥ ነው። ለኩላሊት ካንሰር አጋላጭ ነገሮች(risk factors) 1) እድሜ መጨመር(ageing) በተለይ 60 እና 70ዎቹ የዕድሜ ክልል ላይ የመከሰት ዕድሉ

ስለኩላሊት ካንሰር Read More »

የአጥንት ኢንፌክሽን (osteomyelitis) ምንድን ነው?

[በዶ/ር ቃልኪዳን አያሌው…የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት] > ኦስቲኦሜይላይትስ አብዛኛውን ጊዜ የኢንፌክሽን ውጤት ሲሆን የአጥንት ሕብረ ሕዋስ መቆጣት ወይም እብጠትን ያስከትላል። የአጥንት ኢንፌክሽን በብዙ የተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት የሚችል ሲሆን በልጆችም ሆነ በአዋቂዎች ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል ፡፡ > ኦስቲኦሜይላይትስ በባክቴሪያ የደም ሥር ኢንፌክሽን ምክንያት ሊከሰት ይችላል ፡፡ ይህ ዓይነቱ ኢንፌክሽን በሕፃናት እና በልጆች ላይ በጣም የተለመደ ሲሆን

የአጥንት ኢንፌክሽን (osteomyelitis) ምንድን ነው? Read More »