ህልም ከ እውነት ጋር ያለው ግንኙነት ምንድን ነው?
ህልም ምንድን ነው? መነሻውስ ምን ይሆን? ለምን ያለፈቃዳችን እናልማለን? ለማለም በፈለግን ጊዜ ለምን አናገኘውም? ህልማችንን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን? ይህንን እና መሰል ጥያቄዎች የሰው ልጆችን ከጥንት ጀምሮ በብዙ ሲያነጋግሩ እና ሲያፈላስፉ ኖረዋል። ቢሆንም ግን ከነገሱ ውስብስብነት የተነሳ ይሄ ነው የሚባል ተጨባጭ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ አልተቻለም። ቢሆንም ግን የተለያዩ ትውፊቶች እና ሀይማኖቶች ስለ ህልም ምንነት እና አተረጓጎም […]
ህልም ከ እውነት ጋር ያለው ግንኙነት ምንድን ነው? Read More »