ርካሽ ነገር ውድ ነው ፤ ውድ ነገር ደግሞ ርካሽ ነው

ርዕሱን እንዲሁ በጨረፍታ ላየው ሰው ስህተት ሊመስል ይችላል። ምን ያህሎቻችሁ ግን የዚህን ነገር እውነታ ተገንዝባችኋል? በዚህ ሁሉም ነገር ከዕለት ወደ ዕለት እየተወደደ እየጨመረ ባለበት ጊዜ ግዚዎቻችሁን እንዴት ነው የምትፈጽሙት? አብዛኛውን ጊዜ የምትገዙት ርካሽ የሆነ ዋጋ ያለውን ነገር ወይስ ውድ የሆነውን ነው የምትገዙት? እንበል እና ጫማ ለመግዛት ፈልጋችሁ ወደ አንድ የጫማ መደብር አመራችሁ። በዚያም ሻጩ የተለያዩ […]

ርካሽ ነገር ውድ ነው ፤ ውድ ነገር ደግሞ ርካሽ ነው Read More »