ቀለማት ከምድረገፅ ቀስ በቀስ የየጠፉ ያለበት ሚስጥር
እስቲ በዙሪያችሁ ያሉ የተለያዩ ህንጻዎችን፣ መኪናዎችን እና መገልገያ መሳሪያዎችን ለማጤን ሞክሩ። በእርግጠኝነት ተፈጥሮአዊ ከሆኑ ነገሮች ውጭ ያሉ በዙሪያችሁ ያሉ ነገሮች ልብሳችሁን ጨምሮ በብዛት ጥቁር ፣ ነጭ ወይም ብረታማ ቀለም ያላቸው ናቸው። ምናልባትም ጊዜን ወደ ኋላ ተጉዘን ለመመልከት ብንችል እና የዛሬ 300 ወይም 400 አመታት ብንመለስ አካባቢያችሁን ከአሁኑ በተሻለ በቀለማት አሸብርቆ እናገኘዋለን። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየወጡ […]
ቀለማት ከምድረገፅ ቀስ በቀስ የየጠፉ ያለበት ሚስጥር Read More »