ገንዘብን የመቆጠብ ወሳኝ መንገዶች
ገንዘብ ጥሩ አገልጋይ መጥፎ ጌታ ነው ይባላል። ጥሩ አገልጋይ ያስባለው በአግባቡ ጥቅም ላይ ካዋልነው የፈለግነውን የምንሸምትበት፣ ህልማችንን የምናሳካበት፣ መሰረታዊ ፍላጎቶቻችንን የምናሟላበት፣ ለጤናችን የሚያስፈልጉ መድሀኒቶችን የምንገዛበት ከዚህም አልፎ የምንዝናናበት፣ የምናጌጥበት መልሰን ስራ ላይ ብናውለው ደግሞ የምናተርፍበት መሆኑ ነው። መጥፎ ጌታ ያስባለው ደግሞ ከመገልገያነት አልፎ እኛነታችንንን የሚገዛ ከሆነ አዕምሯችን ከሰባዊነት ይልቅ ገንዘብን በልባችን ካነገሰ ጨካኞች፣ ለሰው ደንታ […]
ገንዘብን የመቆጠብ ወሳኝ መንገዶች Read More »