በማለዳ የመነሳትን ልምድን ማዳበር

ስንት ጊዜ ይሆን ማልደው ለመነሳት አስበው፤ የማንቂያ ደውል(Alarm) ቀጥረው ልክ የማንቂያ ደውሉ ሲጮኽ ዘግተው ለሽ ያሉት? ለምን ይሆን በጠዋት የመነሳትን ልምድ የምንፈልገውን ያህል ያቃተን? እናስባለን ግን አልተገበርነውም ብዙ ጥረናል ግን እንዳሳብነው ያህል አልሆነልንም። ይሄ ነገር የአብዛኛዎቻችንን ጓዳ ያንኳኳ ችግር ነው። ምናልባትም ልምዱን ለማዳበር የተጠቀምነው ልክ አለመሆን ውጤታማ እንዳንሆን ሳያደርግ አይቀርም። በዛሬው ቪዲዮ ይህን አንስተን ውጤታማ […]

በማለዳ የመነሳትን ልምድን ማዳበር Read More »