አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እና የ ሰው ልጅ ላይ እያመጣ ያለው ለውጥ

በአንዳንድ ሰዎች ዘንድ እንደ ተአምር በሌሎች እንደ ትንግርት በተቀሩት ደግሞ እንደ ትልቅ ሰው ሰራሽ የወደፊቱ የምድር ፈተና ይታያል። አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ። የበሽተኞችን መረጃ ከመመዘን እስከ መድሀኒት መቀመም ፣ ሰዎችን ከማዝናናት ትልልቅ ቀዶ ጥገናዎች እስከ ማካሄድ እንዲሁም በደህንነት ዘርፍ ፣ በንግድ፣ በፖለቲካ፣ በትምህርት፣ በመዝናኛ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ያልዳሰሰው የሰው ልጅ እንቅስቃሴ የለም። ከምናስበው በላይ ኤአይ አጠገባችን ደጃችን ያንም […]

አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እና የ ሰው ልጅ ላይ እያመጣ ያለው ለውጥ Read More »