ግራኝ እጅ መሆንና ተያያዠ እውነታወች
ለመጻፍ፣ ስራ ለመስራት፣ እቃ ለማንሳት አዘውትራችሁ የምትጠቀሙት የትኛውን እጃችሁን ነው? የግራ እጃችሁን ወይስ የቀኝ እጃችሁን? የግራ እጃችሁን ከሆነ ግራኝ ናችሁ ማለት ነው። ግራኝ የሆነ ሰውስ ታውቃላችሁ ? ሰዎች ለምን ግራኝ ወይም ቀኝ ሆነው እንደሚወለዱ ሙሉ በሙሉ የሚያስረዳ የሳይንስ ግኝት እስካሁን ድረስ ባይገኝም ከዘረመል እና ከአካባቢያዊ ሁኔታ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል አጥኚዎች ይናገራሉ። ከሳይንሳዊ ጥናቶች ወጣ ስንል […]
ግራኝ እጅ መሆንና ተያያዠ እውነታወች Read More »