Amharic blog

ማይግሬን ወይም ከፍተኛ የእራስ ምታት እና መፍትሄወች

ማይግሬን የአዕምሮ መቃወስ ችግር ሲሆን ከፍተኛ በሆነ እና በድግግሞሽ በሚከሰት የራስ ምታት የታጀበ ነው። በርግት ከራስ ምታት ጋር የጠበቀ ተዛምዶ ያለው ቢሆንም ከራስ ምታት በጣም ይለያል። ከራስ ምታቱ በተጨማሪም ትኩሳት፣ ማቅለሽለሽ እንዲሁም ለብርሀን እና ድምጽ በጣም ሴንሴቲቭ መሆንን የመሳሰሉ ምልክቶች አሉት። ማይግሬን በተነሳ ጊዜ ከሰዓታት እስከ ሶስት ቀናት ድረስ ሊቆይ ይችላል። ህመሙ በተከሰተ ጊዜ የሚደረጉ […]

ማይግሬን ወይም ከፍተኛ የእራስ ምታት እና መፍትሄወች Read More »

አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እና የ ሰው ልጅ ላይ እያመጣ ያለው ለውጥ

በአንዳንድ ሰዎች ዘንድ እንደ ተአምር በሌሎች እንደ ትንግርት በተቀሩት ደግሞ እንደ ትልቅ ሰው ሰራሽ የወደፊቱ የምድር ፈተና ይታያል። አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ። የበሽተኞችን መረጃ ከመመዘን እስከ መድሀኒት መቀመም ፣ ሰዎችን ከማዝናናት ትልልቅ ቀዶ ጥገናዎች እስከ ማካሄድ እንዲሁም በደህንነት ዘርፍ ፣ በንግድ፣ በፖለቲካ፣ በትምህርት፣ በመዝናኛ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ያልዳሰሰው የሰው ልጅ እንቅስቃሴ የለም። ከምናስበው በላይ ኤአይ አጠገባችን ደጃችን ያንም

አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እና የ ሰው ልጅ ላይ እያመጣ ያለው ለውጥ Read More »

ገንዘብን የመቆጠብ ወሳኝ መንገዶች

ገንዘብ ጥሩ አገልጋይ መጥፎ ጌታ ነው ይባላል። ጥሩ አገልጋይ ያስባለው በአግባቡ ጥቅም ላይ ካዋልነው የፈለግነውን የምንሸምትበት፣ ህልማችንን የምናሳካበት፣ መሰረታዊ ፍላጎቶቻችንን የምናሟላበት፣ ለጤናችን የሚያስፈልጉ መድሀኒቶችን የምንገዛበት ከዚህም አልፎ የምንዝናናበት፣ የምናጌጥበት መልሰን ስራ ላይ ብናውለው ደግሞ የምናተርፍበት መሆኑ ነው። መጥፎ ጌታ ያስባለው ደግሞ ከመገልገያነት አልፎ እኛነታችንንን የሚገዛ ከሆነ አዕምሯችን ከሰባዊነት ይልቅ ገንዘብን በልባችን ካነገሰ ጨካኞች፣ ለሰው ደንታ

ገንዘብን የመቆጠብ ወሳኝ መንገዶች Read More »

አለርጅን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን

አለርጂ ምንድን ነው? አለርጂ ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው እና በሽታን ለመከላከል እንዲሁም ለመቋቋም የሚሰራውን Immune systemማችን አንዳንድ ነገሮችን ሴንስ በሚያደርግበት ጊዜ የሚሰጠው ምላሽ ነው። እነዚህ ነገሮች ያን ያህል ጉዳት የሌላቸው ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ። ሰውነታችን ግን እንደ ስጋት ከቆጠራቸው እነሱን ለመቃወም የተለያዩ ለውጦችን ያሳያል። እነዚህ ለውጦች ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት፣ የአይን መቅላት፣ በተለያየ የሰውነት ክፍል ላይ ማሳከክ፣

አለርጅን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን Read More »

ቀለማት ከምድረገፅ ቀስ በቀስ የየጠፉ ያለበት ሚስጥር

እስቲ በዙሪያችሁ ያሉ የተለያዩ ህንጻዎችን፣ መኪናዎችን እና መገልገያ መሳሪያዎችን ለማጤን ሞክሩ። በእርግጠኝነት ተፈጥሮአዊ ከሆኑ ነገሮች ውጭ ያሉ በዙሪያችሁ ያሉ ነገሮች ልብሳችሁን ጨምሮ በብዛት ጥቁር ፣ ነጭ ወይም ብረታማ ቀለም ያላቸው ናቸው። ምናልባትም ጊዜን ወደ ኋላ ተጉዘን ለመመልከት ብንችል እና የዛሬ 300 ወይም 400 አመታት ብንመለስ አካባቢያችሁን ከአሁኑ በተሻለ በቀለማት አሸብርቆ እናገኘዋለን። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየወጡ

ቀለማት ከምድረገፅ ቀስ በቀስ የየጠፉ ያለበት ሚስጥር Read More »

ርካሽ ነገር ውድ ነው ፤ ውድ ነገር ደግሞ ርካሽ ነው

ርዕሱን እንዲሁ በጨረፍታ ላየው ሰው ስህተት ሊመስል ይችላል። ምን ያህሎቻችሁ ግን የዚህን ነገር እውነታ ተገንዝባችኋል? በዚህ ሁሉም ነገር ከዕለት ወደ ዕለት እየተወደደ እየጨመረ ባለበት ጊዜ ግዚዎቻችሁን እንዴት ነው የምትፈጽሙት? አብዛኛውን ጊዜ የምትገዙት ርካሽ የሆነ ዋጋ ያለውን ነገር ወይስ ውድ የሆነውን ነው የምትገዙት? እንበል እና ጫማ ለመግዛት ፈልጋችሁ ወደ አንድ የጫማ መደብር አመራችሁ። በዚያም ሻጩ የተለያዩ

ርካሽ ነገር ውድ ነው ፤ ውድ ነገር ደግሞ ርካሽ ነው Read More »

ዴጃቩ ወይም የቀን መመሳሰል እና ድግግሞሽ

አንዳንድ ጊዜ ከዚህ በፊት ሄዳችሁበት የማታውቁት ቦታ ላይ ልክ ከዚህ በፊት የምታውቁት ያህል ተሰምቷችሁ ያውቃል? ወይም ደግሞ አድርጋችሁ የማታውቁት ነገር ልክ አድርጋችሁት እንደምታውቁ ያህል ተሰምቷችሁ ያውቃል? በአለም ላይ ካለው ሰው ውስጥ ከ60-80% የሚሆኑት በህይወታቸው ቢያንስ ለአንድ ጊዜ እንዲህ ተሰምቷቸው ያውቃል። ይሄ ሁነት ዲዣ- ቩ በመባል ይታወቃል።  ይሄ ሁነት ለመጀመሪያ ጊዜ ዲዣ- ቩ የሚለውን ስያሜ ያገኘው

ዴጃቩ ወይም የቀን መመሳሰል እና ድግግሞሽ Read More »

ቋንቋ አስተሳሰባችንን ይቀይራል?

የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጡራን በተለየ እርስ በርሱ የሚግባባበት ረቂቅ የሆነ ቋንቋ አለው። በርግጥ እንሣትም የሚግባቡት መንገድ አላቸው። ነገር ግን የእነሱ መግባቢያ በጊዜ ሂደት እና በዘመናት ውስጥ ለውጥ እንዲሁም እድገት የሌለው ድምጸት ነው። ላም “ሙኡኡ” ፣ ውሻም “ውውው” ፣ ድመትም “ሚያው ” ከማለት ያለፈ ሰፊ መልዕክት የሚያዝል፣ የሚጻፍ፣ ለሌላ ትውልድ የሚሻገር እና ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚሻሻል

ቋንቋ አስተሳሰባችንን ይቀይራል? Read More »

አለምን እያስጨነቀ ያለው የኒውክሌር አብዮት

ኒውክሌር የአለማችንን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ ግንኙነቶች በሙሉ በአጭር ጊዜ የለወጠ ክስተት ነው። በኒውክሌር ጨለማ ያጠላባቸው ከተሞች ብርሀንን እንዲያገኙ እና ትላልቅ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ስራቸውን እንዲሰሩ ማድረግ ቢቻልም በኒውክሌር ምክኒያት ከተሞች ወድመዋል፣ ህይወትም ጠፍቷል። ግን ኒውክሌር ምንድን ነው? እንዴትስ ይህንን ያህል ተጽዕኖ በአለማችን ላይ ሊኖረው ቻለ? ኒውክሌር ወይም የኒውክሌር ሀይል ማለት የኒውክሌር አጸገብሮት (reaction)ን በመጠቀም

አለምን እያስጨነቀ ያለው የኒውክሌር አብዮት Read More »