ዴጃቩ ወይም የቀን መመሳሰል እና ድግግሞሽ

አንዳንድ ጊዜ ከዚህ በፊት ሄዳችሁበት የማታውቁት ቦታ ላይ ልክ ከዚህ በፊት የምታውቁት ያህል ተሰምቷችሁ ያውቃል? ወይም ደግሞ አድርጋችሁ የማታውቁት ነገር ልክ አድርጋችሁት እንደምታውቁ ያህል ተሰምቷችሁ ያውቃል? በአለም ላይ ካለው ሰው ውስጥ ከ60-80% የሚሆኑት በህይወታቸው ቢያንስ ለአንድ ጊዜ እንዲህ ተሰምቷቸው ያውቃል። ይሄ ሁነት ዲዣ- ቩ በመባል ይታወቃል።  ይሄ ሁነት ለመጀመሪያ ጊዜ ዲዣ- ቩ የሚለውን ስያሜ ያገኘው […]

ዴጃቩ ወይም የቀን መመሳሰል እና ድግግሞሽ Read More »