የአፍንጫ_ውስጥ_ግድግዳ_ለምን_ይደርቃል? መፍትሔውስ ምንድን ነው

• አፍንጫ የውጨኛው ዋና የመተፈሻ ክፍል ነው። አየር ወደ ሰውነታችን የሚገባው በአፍንጫ በኩል ነው። ሰዎችም አየርን በአፍጫቸው እንጅ በአፍ በኩል እንድያስገቡ አይመከርም።

• አፍንጫ አየርን ወደ ሰውነታችን ሲያስገባ በዋናነት ሶስት ነገሮችን በማከናወን ነው።

1ኛ፡ ደረቅ አየርን በማርጠብ

2ኛ፡ ቀዝቃዛ አየርን በማሞቅ

3ኛ፡ ትቢያ ወይም ባዕድ የያዘ አየርን በማጣራት

• የአፍንጫችን የውስጥ ግድግዳ በየቀኑ ዝልግልግ፣ የሙጫ ባህሪ ያለው፣ ንፍጥ አይነት ፈሳሽ ያመነጫል።

• ይህ ፈሳሽ የአፍንጫን ውስጥ ክፍልን ማለስለስ፣ ከአየር ጋር ተቀላቅሎ የሚገባ ጀርም፡ ብናኝ ፡ አቦራ፡ የሚቆጠቁጡ ነገሮች ካሉ አጣብቆ በመያዝ ወደ ውስጥ እንዳያልፍ ያደርጋል።

• በቂ የሆነ ፈሳሽ (ንፍጥ) ሳይመረት ሲቀር አፍንጫ በጣም ይደርቃል። መጥፎ ስሜትን ይፈጥራል። ስንተነፍስ የመቆጥቆጥ ስሜት ስለሚፈጥር የመነካካትና የመጎርጎርም ባህሪ ይኖራል።

#የአፍንጫ #የውስጥ #ክፍል #ወይም #ግድግዳ #ለምን #ይደርቃል?

• የአፍንጫ የውስጥ ግድግዳ በቂ ፈሳሽ አለማምረቱ

• አካባቢው መቃታማ መሆኑ

• ከበቂ በላይ የአየር ማቀዝቀጃ መጠቀም

• ኤር ኮንድሽን አብዝቶ መጠቀም

• አፍንጫን የማድረቅ ባህሪ ያላቸውን መድሐኒት ለሌላ አለማ እየተጠቀሙ ከሆነ

• ለረጅም ጊዜ የቆዩ ህመሞች ካሉ

• የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ከሆኑ

• ከፍተኛ የሆነ የሰውነት ሙቀት ካለ

• ሲጋራ ማጤስ፡ ቶባኮ መጠቀም

• የአፍንጫ ኢንፌክሽን መኖር

• የታፈነን አፍንጫ ለማከም ሲባል የሚወሰድን ስፕረይ ከመጠን በላይ መጠቀም።

#የአፍንጫ #መድረቅ #መለያ #ምልክቶች

• የማሽተት አቅም መቀነስ

• ተደጋጋሚ ማስነጠስ

• ጧት ጧት የአፍንጫ መታፈን

• የአፍንጫ ውስጠኛ ግድግዳ መሰነጣጠቅ

• የአፍንጫ መቅላብ

• የውስጥ ክፍሉ ማበጥ

• የቅርፊት መፈጠር ቅርፊት መጠራቀም

• የአፍንጫ መድማት

• ህመምና ማቃጠል ስሜብ

• የመቆጥቆጥ ስሜት

• ማሳከክ

#አስታውሱ፡ ከፍንጫ መድረቅ ጋር ቀጥሎ የተዘረዘሩት ችግሮች ካሉ ችላ ማለት ጥሩ አይደለም።

• ከፍተኛ ትኩሳት

• የመተንፈስ ችግር

• የልብ ትርታ መዘበራረቅ

• ሽንት ያለመሽናት

• የእይታ ብጅ ማለት

• የአይን መድረቅ

• የአፍ መድረቅ

• የቆዳ መገርጣት

• የምግብ ፍላጎት መቀነስ

• ለጅም ጊዜ የቆየ ድካም ካለ

• የቆዳ ላይ ሸፍታ ካለ በባለሙያ ይታዩ።

#ለረጅም #ጊዜ #የቆየና #ቶሎ #ህክምና #ያላገኘ #የአፍንጫ #መድረቅ #የሚከተሉትን #ችግሮች #ሊያስከትል #ይችላል።

• የጉሮሮ ኢንፌክሽን

• የእንቅልፍ መዘበራረቅ

• በቂ እንቅልፍ አለመተኛት

• ተደጋጋሚ የአፍንጫ ውስጥ መድማት

• ለሳይነስ ኢንፌክሽን መጋለጥ

• የአፍንጫ ኢንፌክሽን መፈጠርና ኢንፌክሽኑ ወደ ሌላ ክፍል መዛመት ናቸው።

#መፍትሔና የቤት ውስጥ ህክምና

• ከተቻለ ህክምና ለማግኘት የጤና ባለሙያ በአካል ማግኘት

• በአፍንጫ ቀዳዳ አካባቢ ፔትሮሊየም ጀል መቀባት

• በቂ ውሀ መጠጣት

• የአየር ማቀዝቀጃን ከመጠን በላይ አለመጠቀም

• ለብ ባለ ውሀ ሻወር መውሰድ

• እንደ አጠቃላይ ቆዳን በረጠበ በፎጣ ማርጠብ

• የአየር ማሞቂያ ከመጠን በላይ አለመጠቀም

• የሚጠጡት አልኮል ካለ መጠኑን መቀነስ

• ሲጋራ አጢያሽ ከሆኑ መተው

• ሞቃት ነገር መጠጣት እንደ ሻይ፣ ሾርባ፣ ሙቅ

• ዋይብስ በመጠቀም የአፍንጫ ቀዳዳን ማርጠብ

• የሚታወቁ ለአፍንጫ መድረቅ ምክናየቶች ካሉ ማስወገድ

• የተፈጥሮ ዘይት እንደ ኮኮናትና አልሞንድ ዘይት በጥጥ ነክሮ በአፍንጫ ቀዳዳ ወደ ውስጥ ጠብ ጠብ ማድረግ

• ለጋ ቅቤ ብቻ ከተገኝ በትንሹ የአፍንጫ ቀዳዳን መቀባት

• ሳይበዛ ትንሽ ጨው ውሀ ላይ በመጨመር በለስላሳ ጨርቅ በመንከር የአፍንጫ ቀዳዳዎችን ማርጠብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

https://t.me/jossiale2022

#የአፍንጫ_ውስጥ_ግድግዳ_ለምን_ይደርቃል? #መፍትሔውስ #ምንድን #ነው?

#አፍንጫ

#

https://t.me/jossiale2022

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *