1. በቂ ውሀ ይጠጡ።
2. የጨው መጠን ይቀንሱ።
3. የሶድየም መጠን የበዛባቸውን የምግብ አይነቶች ይቀንሱ።
4. አሳ አዘውትረው ይጠቀሙ።
5. በቂ ሎሚና ብርቱካን ይጠቀሙ።
6. አቾሎኒ፣ ብስኩት፣ ከረሚላና ሌሎች ተመሳሳይ ነገሮችን ይቀንሱ።
7. የካልሽየም መጠን ያመጣጥኑ።
8. ብዙ ስጋ አይጠቀሙ።
9. የታሸጉና የተቀነባበሩ ምግቦችን አብዝተው አይጠቀሙ።
10. አትክልትና ፍራፍሬ ያዘውትሩ።
ከወደዱት መልዕክ ቱን ያጋሩት!
እናመሰግናለን!
ዝርዝር መረጃውን ከፈለጉ ቀጣዩን የቴሌግራም ቻናላችንን ሊንክ ሲጫኑ ያገኙታል።
👇👇👇
#የኩላሊት_ጠጠር_እንዳይፈጠርበዎት
1. በቂ ውሀ ይጠጡ።
2. የጨው መጠን ይቀንሱ።
3. የሶድየም መጠን የበዛባቸውን የምግብ አይነቶች ይቀንሱ።
4. አሳ አዘውትረው ይጠቀሙ።
5. በቂ ሎሚና ብርቱካን ይጠቀሙ።
6. አቾሎኒ፣ ብስኩት፣ ከረሚላና ሌሎች ተመሳሳይ ነገሮችን ይቀንሱ።
7. የካልሽየም መጠን ያመጣጥኑ።
8. ብዙ ስጋ አይጠቀሙ።
9. የታሸጉና የተቀነባበሩ ምግቦችን አብዝተው አይጠቀሙ።
10. አትክልትና ፍራፍሬ ያዘውትሩ።
ከወደዱት መልዕክ ቱን ያጋሩት!
እናመሰግናለን!
👇👇👇